30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

ይህ አፕ ከ30 በላይ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጟራ አᶠሪ 30+ Geschichte von Sohabs.
Huda Soft

Laden Sie 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ APK herunter

Auswertung 4
Kategorie Bücher und Referenz
Paketnamen qissa.sohaba.hudasoft
Installationen 5+

Ungefähr 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
.

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል፿
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው የሚቀጥለው የሚቀጥለው ..."
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል ንግግራቸው ንግግራቸው እንዲህ ፦ ፦
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል ። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን እወቁ ፣ፈለጋቸውንም ተከተሉ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ እንጎነጫለን እንጎነጫለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። - በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችብርሀን የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ብለን ብለን እናስባለን።።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን ማዘመን/update ማድረግ ነው።።።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም ስራ ስራ በሞት ለተለዩንም ለተለዩንም ይህንን ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ። “

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ነው ነው ነው ነው ነው ሙስሊም ዘግበውታል ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።።።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችንንም አሳምርልን! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህﷻ ነው።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ይችᦋ
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft

Ausklappen
Laden Sie APK für Android herunter
Laden Sie 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ APK für Android herunter
1. Klicken Sie auf „30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ APK für Android herunterladen“
2. Installieren Sie 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
3. Spielen und genießen Sie 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
Google Play
Aus dem Play Store herunterladen
1. Klicken Sie auf „Aus Play Store herunterladen“
2. Laden Sie 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ aus dem Play Store herunter
3. Spielen und genießen Sie 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ APK-FAQ

Ist 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ für mein Gerät sicher?

Ausklappen
Ja, 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ befolgt die Inhaltsrichtlinien von Google Play, um eine sichere Nutzung auf Ihrem Android-Gerät zu gewährleisten.

Was ist eine XAPK-Datei und was soll ich tun, wenn die heruntergeladene 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ-Datei eine XAPK-Datei ist?

Ausklappen
XAPK ist ein Dateierweiterungsformat, das sowohl eine eigenständige APK-Datei als auch andere Daten enthält (z. B. zusätzliche Ressourcendateien in großen Spielen). Der Zweck einer XAPK-Datei besteht darin, es zu ermöglichen, die Daten einer Anwendung vor der Installation getrennt zu speichern, um große Anwendungen effizienter zu verwalten und zu übertragen. XAPK kann dazu beitragen, die Größe des initialen Installationspakets einer Anwendung zu reduzieren. Auf dem Smartphone muss der Benutzer normalerweise zuerst eine XAPK-Installationsanwendung installieren und dann die XAPK-Datei durch diese Anwendung installieren. Die entsprechende Anwendung finden Sie unter folgendem Link: https://apkcombo.com/de/how-to-install/ . Auf dem Computer können Sie die Datei einfach in den LDPlayer Android-Emulator ziehen.

Kann ich 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ auf meinem Computer spielen?

Ausklappen
Ja, Sie können 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ auf Ihrem Computer abspielen, indem Sie einen Android-Emulator installieren – LDPlayer. Nach der Installation von LDPlayer ziehen Sie einfach die heruntergeladene APK-Datei per Drag & Drop in den Emulator, um mit der Wiedergabe von 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ auf dem PC zu beginnen. Alternativ können Sie den Emulator öffnen, im in LDPlayer integrierten Play Store nach dem Spiel oder der App suchen, die Sie spielen möchten, und es von dort aus installieren.

Die beliebtesten Suchanfragen